Sign in
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
Sign in
Welcome!
Log into your account
your username
your password
Forgot your password?
Password recovery
Recover your password
your email
Search
ኢትዮኖሚክስ
Wednesday, May 25, 2022
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
type here...
Search
ኢትዮኖሚክስ
ትኩስ ዜና
ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች
“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
በአስመራ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ተፈፀመ
ልዩ ትንታኔ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 12, 2021
13
“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ1965 ዓ.ም በወሎ ስለተከሰተው አስከፊ ረሃብ መረጃ የደረሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምናልባት አዲስ አበባ ላይ በቂ ግንዛቤ ላይኖር ይችላል በሚል ከኒውዮርክ...
Read more
ንግድ
ኢትዮኖሚክስ
-
April 18, 2021
8
ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር
ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር።...
Read more
ፖለቲካ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 26, 2021
1
በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ
ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25 ገፅ ሪፖርት ከሕዳር 21 እስከ...
Read more
ኢኮኖሚ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 18, 2021
1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው
ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ ግማሽ የሚጠጋ የባለቤትነት ድርሻ ለቱርክ...
Read more
ትኩስ ዜና
ትኩስ ዜና
ኢትዮኖሚክስ
-
June 22, 2021
2
ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች
ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ታማኝ ምንጮች ለኢትዮኖሚክስ...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮኖሚክስ
-
June 18, 2021
43
“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት አስደንጋጭ የሆነ ንግግር በአውሮፓ ሕብረት...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮኖሚክስ
-
June 17, 2021
3
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ
የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ። ፌስቡክ ባደረገው ውስጣዊ ምርመራ እነዚህ...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮኖሚክስ
-
November 23, 2020
39
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
ከውጭ ባለሃብቶች 1 ቢልዮን ዶላር ለመበደር በ2007 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የሸጠችው ቦንድ በአየርላንድ የቦንድ ገበያ ላይ ባለሃብቶቹ እርስ በርስ የሚገበያዩበት ዋጋ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል። ከሶስት ሳምንታት...
Read more
ልዩ ትንታኔ
“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 12, 2021
13
ልዩ ትንታኔ – ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የኤርትራ የወደፊት እጣ ፈንታ ክፍል...
ኢትዮኖሚክስ
-
May 3, 2020
2
ንግድ
ንግድ
ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር
ኢትዮኖሚክስ
-
April 18, 2021
8
ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር።...
Read more
ንግድ
ኪሳራ ያደቀቀው የኬንያ አየር መንገድ ወደ መንግስት ሙሉ ይዞታ ሊመለስ ተቃርቧል
ኢትዮኖሚክስ
-
June 29, 2020
1
ላለፉት 7 ዓመታት ትርፍ ማስመዝገብ ሳይችል ከተደጋጋሚ ኪሳራ መውጣት ያልቻለው የኬንያ አየር መንገድ በግል ይዞታ ያለው 51 ፐርሰንት የሚሆነው ድርሻ በመንግስት እጅ...
Read more
ንግድ
የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የደቀነው አደጋና ይዞት የመጣው እድል
ኢትዮኖሚክስ
-
May 11, 2020
1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ሰማያት ያለውን ከፍተኛ የበረራ አገልግሎት ፉክክር ተቋቁሞ ለአመታት የአህጉሩ ዋነኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ባለፉት 4 ወራት...
Read more
ማህበራዊ
ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የማይቀረው የኮሮና ወረርሽኝ የሚያስከትለው አለመረጋጋት ጉዳቱ ከበሽታው በላይ ይሆናል
ኢትዮኖሚክስ
-
March 2, 2020
1
በቻይና ዉሃን ተብላ በምትጠራው ክፍለ ሃገር ባሳለፍነው ታህሳስ ወር የተነሳው በአይነቱ ለየት ያለ የጉንፋን ወረርሽኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስካሁን ከ80 ሺህ በላይ...
Read more
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው
ኢኮኖሚ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 18, 2021
1
ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ ግማሽ የሚጠጋ የባለቤትነት ድርሻ ለቱርክ...
Read more
ኢኮኖሚያዊ ህልሙ በፖለቲካ ይጨናገፍ ይሆን?
ኢኮኖሚ
ኢትዮኖሚክስ
-
November 14, 2020
1
በ2013 እ.ኤ.አ. የአዲስ አበባ መስፋፋት የኦሮሚያ ገበሪዎችን አፈናቅሏል በሚል የተጀመረው የጸጥታ አለመረጋጋት ሰባት አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ አመጽ አሁን ያሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ስልጣን አምጥቶ...
Read more
በአንድ በኩል ያጋደለው የኢትዮጲያ ንግድ
ኢኮኖሚ
ኢትዮኖሚክስ
-
October 28, 2020
4
ቅድስት አለሙ የ29 አመት የአዲስ አባባ ነጋዴ ናት፡፡ በመንግስት ዩኒቨርስቲ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ የትምህርት ክፍል ተመድባ የጀመረችውን ትምህርቷን ነጋዴ ለመሆን በሚል ምክኒያት አቋርጣ ወደ ቤተሰቦቿ...
Read more
የውጭ የቴሌኮም ኩባንያዎች በጉጉት እየተጠባበቁ ቢሆንም የኢትዮጵያ መንግስት ጨክኖ ሊወስን አልቻለም
ኢኮኖሚ
ኢትዮኖሚክስ
-
August 22, 2020
2
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ከጀመሯቸው የኢኮኖሚ ለውጦች አንዱ የአገሪቱን የቴሌኮም ዘርፍ ለውጭ አገር ኩባንያዎችና ባለሃብቶች ክፍት ማድረግ...
Read more
ፖለቲካ
ፖለቲካ
በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 26, 2021
1
ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25 ገፅ ሪፖርት ከሕዳር 21 እስከ...
Read more
ፖለቲካ
በትግራይ ምርጫ የሚፎካከሩት ፓርቲዎችና የአመለካከት ልዩነታቸው
ኢትዮኖሚክስ
-
September 8, 2020
1
በነገው እለት በትግራይ የሚደረገው ክልላዊ ምርጫ ከክልሉም ባሻገር ከአዲስ አበባ እስከ አስመራና ዋሽንግተን ዲሲ ድረስ የበርካቶችን ትኩረት ስቧል።...
Read more
ፖለቲካ
የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ በኢትዮጵያ ላይ ያለው አመለካከትና የቻይና ሚና
ኢትዮኖሚክስ
-
August 26, 2020
6
ከሁለት ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በፓርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከመፈፀማቸው ጥቂት ሳምንታት ቀደም ብሎ በአሜሪካ አንድ ውይይት ተካሂዶ ነበር። የምክር...
Read more
ፖለቲካ
በህዳሴ ጉዳይ ለሁለት የተከፈለው የአሜሪካ መንግስትና ኢትዮጵያ ወደ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የላከችው ሽምግልና
ኢትዮኖሚክስ
-
July 26, 2020
1
በቅርቡ ከወደ ዋሽንግተን ዲሲ የተሰማው ዜና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ቀኝ እጅ የሆኑት የግምዣ ቤት ፀሃፊው ስቲቭን ምዩንሽን አሜሪካ ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለችው እርዳታ ዝርዝር...
Read more
- Advertisement -
- Advertisement -
ዓለም
ዓለም
ኢትዮኖሚክስ
-
August 21, 2020
1
የምርጫ መቃረብን ተከትሎ በአሜሪካ የጦር መሳርያና የጥይት ገበያ ተጧጡፏል
በመጭው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መቃረብን ተከትሎ በአሜሪካ የተለያዩ አውቶማቲክ ጠመንጃዎች፣ ሽጉጦችና ጥይቶች ተፈላጊነት እጅጉን ጨምሯል። በደቡባዊው የአሜሪካ ክፍል በምትገኘው...
Read more
ዓለም
ኢትዮኖሚክስ
-
June 28, 2020
1
አሜሪካ በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ላይ የያዘችው ቂም
የኮሮና ቫይረስ ወደ አሜሪካ ተዛምቶ ኒውዮርክ ከተማን ማሸበር በጀመረበት ሰሞን የአሜሪካ የዜና አውታሮችን እረፍት ነስተው ከነበሩት ጉዳዮች አንዱ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዓለም የጤና...
Read more
አፍሪካ
አፍሪካ
ኢትዮኖሚክስ
-
December 31, 2019
1
የኢትዮጵያና የኬንያ አለመግባባት የሱማልያን ፖለቲካ ይበልጡን እያወሳሰበው ይገኛል
ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ ነበር በደቡባዊ የሱማልያ ክፍል ውስጥ በሕንድ ውቅያኖስ ዳርቻ በምትገኘው ኪስማዮ ከተማ አየር ማረፍያ አንድ አውሮፕላን ለማኮብኮብ በዝግጅት ላይ...
Read more
አፍሪካ
ኢትዮኖሚክስ
-
November 21, 2020
1
ኤርትራ፤ ከተራራው ጀርባ ጠልቃ የቀረችው ሰሜናዊት ኮኮብ
ኤርትራ ከባህር በሯ በዘለለ፤ ምድሯ ጥቅም የለውም የሚለው አስተሳሰብ ከኢትዮጲያ ጋር ፍቺ ሳትፈጽም በፊት ገዢ ሃሳብ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ በደርግ ጊዜ የኢትዮጲያ ፕሬዝዳንት የነበሩት...
Read more
ንግድ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 29, 2020
1
ኪሳራ ያደቀቀው የኬንያ አየር መንገድ ወደ መንግስት ሙሉ ይዞታ ሊመለስ ተቃርቧል
ላለፉት 7 ዓመታት ትርፍ ማስመዝገብ ሳይችል ከተደጋጋሚ ኪሳራ መውጣት ያልቻለው የኬንያ አየር መንገድ በግል ይዞታ ያለው 51 ፐርሰንት የሚሆነው ድርሻ በመንግስት እጅ...
Read more
ማህበራዊ
ማህበራዊ
ኢትዮኖሚክስ
-
October 14, 2020
1
የኮቪድ 19ኝ ክትባት ምን ደረጃ ላይ ደርሷል?
ባልታሰበ ፍጥነት እየተሰራጨና የበርካቶችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው ኮቪድ 19 የዓለማችንን አሉ የተባሉ ተመራማሪዎች ከጊዜ ጋር እሽቅድድም ውስጥ ከቷቸዋል። ላለፉት 8 ወራት በመላው...
Read more
ማህበራዊ
ኢትዮኖሚክስ
-
September 4, 2020
2
በሳውዲ እስር ቤቶች የሚማቅቁ ኢትዮጵያውያን በድንገት የዓለምን ትኩረት አግኝተዋል
"ሰው መሆኔን እንድጠላ ያደረገኝ ስራ ነው" በማለት በፌስቡክ ገፁ ላይ ገጠመኙን ያካፈለው ጋዜጠኛ ዘካርያስ ዘላለም ከሚኖርበት ካናዳ አዘጋጅቶት በእንግሊዙ ዘቴሌግራፍ ጋዜጣ ላይ...
Read more
ማህበራዊ
ኢትዮኖሚክስ
-
October 25, 2020
3
የትምህርት ስርዐቱ ወደነበረበት ባይመለስ ይሻል ይሆን
የኮሮና ቫይረስ በቀል በሚመስል መልኩ ዓለምን አናግቷል፡፡ በዓለም ላይ ከ40 ሚሊዮን በላይ በኢትዮጲያ ደግሞ ከ90 ሺህ ሰዎች በላይ ተጠቅተዋል፡፡ እንደ ጤና ጥበቃ...
Read more
ማህበራዊ
ኢትዮኖሚክስ
-
March 14, 2020
0
የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት ዋነኞቹ መሳርያዎች የመንግስት ግልፅነትና የተቋማት ቅንጅት ናቸው
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ የሌለባቸውን ነገር ማወቅ ከፈለጉ በቀላሉ የመካከለኛው ምስራቅ አገር የሆነችውን ኢራንን መመልከት በቂ ነው፡፡ የኢራን መንግስት...
Read more
ቴክኖሎጂ
ቴክኖሎጂ
ኢትዮኖሚክስ
-
September 19, 2020
1
አሜሪካ በቻይና ሰራሹ ቲክቶክ ላይ የጣለችው እገዳ ከሰኞ ጀምሮ ይተገበራል
ባይትዳንስ በተባለው ቻይናዊ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ተሰርቶ ባለፉት ሁለት ዓመታት በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፈው የማህበራዊ መገናኛ አውታር ቲክቶክ በአሜሪካውያን ስልኮች ላይ እንዳይጫን የሚከለክለው...
Read more
ቴክኖሎጂ
ኢትዮኖሚክስ
-
September 3, 2020
1
ባለፉት ሶስት ወራት በኢትዮጵያ 70ሺ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሳይበር ጥቃት ሰለባ ሆነዋል
ተቀማጭነቱን በሩስያ ሞስኮ ከተማ ያደረገው ካስፐርስኪ ባወጣው ሪፖርት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አጠቃላይ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ውስጥ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ወደ 70ሺ...
Read more