Monday, April 12, 2021

ድምፅዎትን ይስጡ – ለሕዝብ አገልግሎት ከሚሰጡ የመንግስት ተቋማት በሙስና አንደኛ የቱ ነው?

Must Read

በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

  ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው

ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ...

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው

ከውጭ ባለሃብቶች 1 ቢልዮን ዶላር ለመበደር በ2007 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የሸጠችው ቦንድ በአየርላንድ የቦንድ ገበያ ላይ ባለሃብቶቹ እርስ በርስ የሚገበያዩበት...

ከግል ገጠመኝዎ በመነሳት ከሚከተሉት የመንግስት መስርያ ቤቶች ጉቦ በመቀበል ቀዳሚው የቱ ነው?

View Results

Loading ... Loading ...

- Advertisement -

11 COMMENTS

  1. አንደኛ ስለ ተባልን እንጂ አብዛኞቹ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው
    ዋና ዋናዎቹ ግን ንግድ ቢሮ ከፍቃድ ጋር እና እድሳት የተያያዘ መሬት እና ግንባታ ፈቃድ ገቢዎች እንዲሁም ደረጃ ብቃት ሰጪ አካላት ትራንስፖርት እና የመሳሰሉት ጉቦ የሚበሉ ናቸው

    • የገጠር መሬት አስተዳድር በተለይ ምዕ/ጎጃም ዞን ወንበርማ ወረዳ ወይንማ አሰስ ቀበሌ እባካችሁ የአርሶ አደሩ መሬት በሙስና እየተቸበቸበ ነው!!

  2. አብዛኛው በጉቦ የሚጠሩት የታችኛው የመንግስት መዋቅር ማለትም ወረዳ/ቀበሌ፣መሬት ኣስተዳደር ግንባታ ፈቃድን ጨምሮ እና መንገድ እና ትራንስፖርትን እና ትራፊኮች ጨምሮ የመንግስት ብልሹ ኣሰራር ተምሳሌቶች ናቸው ብዬ ኣስባለው

  3. መጠይቁ በራሱ ትክክል አይደለም ቢቻል ቢቻል በተለያዩ ክብደቶች 1ኛ ፣ 2ኛ፣ 3ኛ . . . . . ተብሎ ቢከፋፈል፤ ሌላው መስሪያ ቤቶቹ ራሳቸው የታችኛውን መዋቅር ቀበሌ፣ ወረዳ፣ ክፍለ-ከተማ፣ ከተማ እንዱሁም ዘርፎች ተለይተው ለምሳሌ የቤቶች አስተዳደር፣ ግዢና ንብረት፣ የግንባታ ፍቃድ፣ ገቢዎች፣ መሬት አስተዳደር፣ ወ.ዘ.ተረፈ ፤
    በሚኒስቴር እና በተጠሪ ተቋማትም ደረጃ እንዲሁ በመንግስት ልማት ደርጅቶችም እንዲሁ ተከፋፍሎ በሰፊው መጠናት የሚያስፈልገው ነው እንጂ በዚህ ዓይነት መሆን የለበትም፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -

Latest News

በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

  ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው

ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ ግማሽ የሚጠጋ የባለቤትነት ድርሻ ለቱርክ...

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው

ከውጭ ባለሃብቶች 1 ቢልዮን ዶላር ለመበደር በ2007 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የሸጠችው ቦንድ በአየርላንድ የቦንድ ገበያ ላይ ባለሃብቶቹ እርስ በርስ የሚገበያዩበት ዋጋ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል። ከሶስት ሳምንታት...

ኤርትራ፤ ከተራራው ጀርባ ጠልቃ የቀረችው ሰሜናዊት ኮኮብ

  ኤርትራ ከባህር በሯ በዘለለ፤ ምድሯ ጥቅም የለውም የሚለው አስተሳሰብ ከኢትዮጲያ ጋር ፍቺ ሳትፈጽም በፊት ገዢ ሃሳብ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ በደርግ ጊዜ የኢትዮጲያ ፕሬዝዳንት የነበሩት...

ኢኮኖሚያዊ ህልሙ በፖለቲካ ይጨናገፍ ይሆን?

  በ2013 እ.ኤ.አ. የአዲስ አበባ መስፋፋት የኦሮሚያ ገበሪዎችን አፈናቅሏል በሚል የተጀመረው የጸጥታ አለመረጋጋት ሰባት አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ አመጽ አሁን ያሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ስልጣን አምጥቶ...
- Advertisement -

More Articles Like This

- Advertisement -