Friday, January 21, 2022

ድምፅ ይስጡ – በፌደራል መንግስት ይዞታ የሚተዳደሩ (ኢቲቪ፣ ዋልታ፣ ፋና ወዘተ) መገናኛ ብዙሃን የሚሰራጩ መረጃዎች ላይ ያለዎት አመኔታ ምን ያህል ነው?

Must Read

ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች

ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን...

“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት...

የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ

የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ።...

ድምፅ በሚሰጡበት ጊዜ 10/10 ከመረጡ መገናኛ ብዙሃኑ የሚዘግቡትን ሙሉ በሙሉ አምናለው ማለት ሲሆን 1/10 ከመረጡ ደግሞ ምንም አመኔታ የለኝም የሚል ይሆናል። እንደ የግሎ አስተያየት ከነዚህ 10 ምርጫዎች አንዱን በመምረጥ ይተባበሩን።

በፌደራል መንግስት ይዞታ በሚተዳደሩ የመገናኛ ብዙሃን (ኢቲቪ፣ ፋና፣ ዋልታ ወዘተ) በሚያስተላልፉት መረጃ ላይ ያለዎት አመኔታ ምን ያህል ነው?

View Results

Loading ... Loading ...

- Advertisement -

21 COMMENTS

 1. Comment: የውሸት ፕሮፖጋንዳ ማሰራጫና

  የገዢው ፓርቲ የጭን ገረዶች ናቸውና በየ እስክሪናቸው

  ከሚለጥፉት ሰአት ውጪ የሚያወሩትን አላምንም

 2. እነሱ ላይ ታማኝነት ሳይሆን የሌለዉ ለመረጃዉ ያላቸዉ አተያይ እና አቀራረብ በነሱም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ዉስት ያሉ ሚዲዎች በሙሉ አሹቅ ናቸዉ ሰዉን እንደ ህፃን ማታለል ይፈልጋሉ ሚዲያ ሳይሆን ወይ አስተላላፊ ትቦ ወይንም አክራሪ ደጋፊ ናቸዉ

 3. ለመለወጥ እና እውነተኛ በህዝቡን ስሜት ለማወቅ ከሆነ በጣም ቀላል ነው ሃገሬ ያለችበት የዝቅጠት ደረጃ በትክክል ከሚገልጹ ሁነቶችና ተቋማት ውስጥ ግንባር ቀደሞቹ የተዘረዘሩት የሚዲያ ተቋማት ተጠቃሽ ናቸው ተቋማቱ ሃሳብን ሳይሆን ኘሮፓጋንዳ ነው የሚያራምዱት ለምሳሌ ከትናንት ባልተላቀቀ ሁኔታ መንግስትና ፓርቲ መለየት አልቻሉም፤ ለምሳሌ ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ና ለፕሬዚዳንት ሙስጠፊ በቀብሪደሃር የተደረገላቸው አቀባበል ለኮረና መስፋፋት ተጋላጭ ነበር ሚዲያዎች የዘገቡት ግን??? …….. መንግስት ካልፈለገ አገር ተቆርሶ ቢጠፍ ዜጎች በማንነታቸው እና በሐይማኖታቸው ምክኒያት ሲጨፈጨሁ መንግስት የሰጠው ግጭት የሚል ተራ ስያሜ ሲሰጠው ሚዲያዎች ተቀብለው አስተጋቡ እውነተኛ የሚዲያ ተቋማት ቢሆኑ ኖሮ ጭፍጨፋና ዘር ማጥፋት የተረፋትን ሰዎችም ድምፅ ያሰሙ ነበር…… ላይለወጡ አታድክሙን

 4. Fb ላይ ያለው የመንግስት ተቃዋሚ ስለሆነ ትክክለኛ መረጃ አታገኙም:: ሰፊው ህዝብ ዝም ነው ሚለው

 5. ምንም ሚዛናዊ የሆነ መረጃን እያሠራጩም። የገዢው ፓርቲ ፕሮፖጋንዳ ማሠራጫ ናቸዉ።

 6. ideally it’s believed that they have to be voice for the voiceless..but in realty they are the voice of the ruling party and they are blind for some religion …Generally they are full of hate for some group, especially when it comes in to Islam….it’s the truth….

 7. በእነዚህ ሚዲያዎች ከሚነገሩት ወስጥ አንዱንም አላምንም ምክንያቱም በተደጋጋሚ ስላየኋቸው ሁሌ ውሸት ።የውሸት ፋብሪካዎች ናቸው

 8. ምንም ለውጥ የላቸውም የቁጥራቸው መብዛት እራሱ አንድ ራስ ምታት ነው የሆነብኝ እናም ቁጥሩን ከማብዛትጥራት ቢኖራቸው በእድሜዬ እኔ በደረስኩባቸው መንግስታት ይህው በኢህአዴግ ዘመን ስለ ደርግ ክፋት ለ27 ዓመታት ነጋ ጠባ ሲለፈልፉ ነበር አሁን ደግሞ ያው ጊዜው ደርሶ ስለወያኔ ክፋት ላለፉት 2 ዓመት ተኩል እየነገሩን ይገኛሉ እና ሚድያ ማለት ያለፉትን መንግስታት ክፋት እየቆጠሩ ያለውን ገዢ ማንቆለጳጰስ ከሆነ አዎ ታማኝ ናቸው ለመንግስታቸው ለህዝቡ ግን በፍፁም ሊሆኑ አይችሉም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisement -

Latest News

ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች

ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን...

“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት አስደንጋጭ የሆነ ንግግር በአውሮፓ ሕብረት...

የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ

የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ። ፌስቡክ ባደረገው ውስጣዊ ምርመራ እነዚህ...

“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ

እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ1965 ዓ.ም በወሎ ስለተከሰተው አስከፊ ረሃብ መረጃ የደረሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምናልባት አዲስ አበባ ላይ በቂ ግንዛቤ ላይኖር ይችላል በሚል ከኒውዮርክ...

ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር

ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር።...
- Advertisement -

More Articles Like This

- Advertisement -