Sign in
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
Sign in
Welcome!
Log into your account
your username
your password
Forgot your password?
Password recovery
Recover your password
your email
Search
ኢትዮኖሚክስ
Wednesday, May 25, 2022
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
type here...
Search
ኢትዮኖሚክስ
ትኩስ ዜና
ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች
“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
በአስመራ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ተፈፀመ
ኢትዮኖሚክስ
ትኩስ ዜና
ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች
ኢትዮኖሚክስ
-
June 22, 2021
2
ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ታማኝ ምንጮች ለኢትዮኖሚክስ እንደገለፁት ዛሬ ረፋድ ላይ የኢትዮጵያና የኤርትራ ጥምር መከላከያ ሰራዊት አዲግራት ከተማን ለቆ የወጣ ሲሆን ከተማዋ...
Read more
ትኩስ ዜና
“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 18, 2021
44
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት አስደንጋጭ የሆነ ንግግር በአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት አድርገዋል። ሚንስትሩ የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ በመሆን መጀመርያ በየካቲት ወር ከዛም በሚያዝያ ወደ...
Read more
ትኩስ ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 17, 2021
3
የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ። ፌስቡክ ባደረገው ውስጣዊ ምርመራ እነዚህ ገፆች በብሔራዊ ደህንነት ተቋም ስር የሚተዳደረው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ሰራተኞች የከፈቷቸው እንደሆኑ ደርሼበታለው...
Read more
ልዩ ትንታኔ
“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 12, 2021
13
እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ1965 ዓ.ም በወሎ ስለተከሰተው አስከፊ ረሃብ መረጃ የደረሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምናልባት አዲስ አበባ ላይ በቂ ግንዛቤ ላይኖር ይችላል በሚል ከኒውዮርክ አንድ ሃላፊ ይልካል። መልዕክተኛውም ወደ አዲስ አበባ የተጓዘው በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉስ ለነበሩት ቀዳማዊ ንጉስ ሃይለስላሴ...
Read more
ንግድ
ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር
ኢትዮኖሚክስ
-
April 18, 2021
8
ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር። ይሁን እንጂ የዚህ ፅሁፍ ወደ አማርኛ አለመተርጎም ከጉዳዩ ክብደት አንፃር በአገር ውስጥ የሚገባውን ያህል ትኩረት...
Read more
ፖለቲካ
በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 26, 2021
1
ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25 ገፅ ሪፖርት ከሕዳር 21 እስከ ሕዳር 22 ባሉት 24 ሰአታት ውስጥ ብቻ የኤርትራ ወታደሮች በአክሱም ከተማ ነዋሪ በሆኑ ንፁሃን ላይ...
Read more
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው
ኢትዮኖሚክስ
-
February 18, 2021
1
ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ ግማሽ የሚጠጋ የባለቤትነት ድርሻ ለቱርክ አየር መንገድ ለመሸጥ ጥያቄ ማቅረቡን ያመላክታል። ከቀናት በፊት በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ አንድ...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
ኢትዮኖሚክስ
-
November 23, 2020
39
ከውጭ ባለሃብቶች 1 ቢልዮን ዶላር ለመበደር በ2007 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የሸጠችው ቦንድ በአየርላንድ የቦንድ ገበያ ላይ ባለሃብቶቹ እርስ በርስ የሚገበያዩበት ዋጋ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል። ከሶስት ሳምንታት በፊት በ101.53 ዶላር በመገበያያው ላይ ሲሸጥ የነበረው ይህ ቦንድ ላለፉት ሶስት ሳምንታት ዋጋው በተከታታይ እየወረደ...
Read more
አፍሪካ
ኤርትራ፤ ከተራራው ጀርባ ጠልቃ የቀረችው ሰሜናዊት ኮኮብ
ኢትዮኖሚክስ
-
November 21, 2020
1
ኤርትራ ከባህር በሯ በዘለለ፤ ምድሯ ጥቅም የለውም የሚለው አስተሳሰብ ከኢትዮጲያ ጋር ፍቺ ሳትፈጽም በፊት ገዢ ሃሳብ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ በደርግ ጊዜ የኢትዮጲያ ፕሬዝዳንት የነበሩት ኮ/ል መንግሰቱ ሃይለማሪያም ከሻዕቢያ እና ህወሃት ወታደሮች ጋር ሲያደርጉት የነበረው የረዘመ ጦርነት አማሯቸው የተናገሩትም ይህ...
Read more
ኢኮኖሚ
ኢኮኖሚያዊ ህልሙ በፖለቲካ ይጨናገፍ ይሆን?
ኢትዮኖሚክስ
-
November 14, 2020
1
በ2013 እ.ኤ.አ. የአዲስ አበባ መስፋፋት የኦሮሚያ ገበሪዎችን አፈናቅሏል በሚል የተጀመረው የጸጥታ አለመረጋጋት ሰባት አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ አመጽ አሁን ያሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ስልጣን አምጥቶ የተለያዩ ለውጦችን ቢያስመዘግብም፤ አሁንም ስሙን፤ አካባቢውን እና ምዕራፉን እየቀያየረ ቀጥሏል፡፡ የዳር አገርን ሲለበልብ የከረመው የጸጥታ...
Read more
1
2
3
...
6
Page 1 of 6
About Me
http://ethionomics.com
59 POSTS
0 COMMENTS
- Advertisement -
Latest News
ትኩስ ዜና
ኢትዮኖሚክስ
-
June 22, 2021
2
ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች
ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን...
Read more
- Advertisement -
ትኩስ ዜና
“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 18, 2021
44
ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት አስደንጋጭ የሆነ ንግግር በአውሮፓ ሕብረት...
Read more
ትኩስ ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 17, 2021
3
የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ። ፌስቡክ ባደረገው ውስጣዊ ምርመራ እነዚህ...
Read more
ልዩ ትንታኔ
“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ
ኢትዮኖሚክስ
-
June 12, 2021
13
እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ1965 ዓ.ም በወሎ ስለተከሰተው አስከፊ ረሃብ መረጃ የደረሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምናልባት አዲስ አበባ ላይ በቂ ግንዛቤ ላይኖር ይችላል በሚል ከኒውዮርክ...
Read more
ንግድ
ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር
ኢትዮኖሚክስ
-
April 18, 2021
8
ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር።...
Read more