Sign in
Join
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
Sign in
Welcome!
Log into your account
your username
your password
Forgot your password?
Create an account
Sign up
Welcome!
Register for an account
your email
your username
A password will be e-mailed to you.
Password recovery
Recover your password
your email
Search
ኢትዮኖሚክስ
Monday, April 12, 2021
Facebook
Instagram
Twitter
Youtube
መነሻ
ትኩስ ዜና
ንግድ
ኢኮኖሚ
ፖለቲካ
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ልዩ ትንታኔ
አፍሪካ
ዓለም
type here...
Search
ኢትዮኖሚክስ
ትኩስ ዜና
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
በአስመራ ከተማ የሚሳኤል ጥቃት ተፈፀመ
አዋሽ ባንክ ያስመዘገበው ትርፍ ካለፈው ዓመት በ900 ሚልዮን ብር ጨምሯል
ባለፉት ሶስት ወራት በኢትዮጵያ 70ሺ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሳይበር ጥቃት ሰለባ ሆነዋል
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ቃል ገብቶት የነበረውን ከ2 ቢልዮን ዶላር በላይ አገደ – ዋዜማ ሬድዮ
ኢትዮኖሚክስ
ትኩስ ዜና
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠውን እርዳታ በከፊል አገደች
ኢትዮኖሚክስ
-
August 28, 2020
0
ፎረን ፖሊሲ የተባለውና በአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው በዋሺንግተን ዲሲ የሚታተም መፅሄት ዛሬ እንደዘገበው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ማይክ ፖምፔዮ አገራቸው ለኢትዮጵያ ከምትሰጠው ዓመታዊ የገንዘብ እርዳታ ላይ እስከ 130 ሚልዮን ዶላር የሚሆነው እንዲታገድ ማፅደቃቸውን ዘግቧል። ከሁለት...
Read more
ትኩስ ዜና
በአሜሪካ ትልቁ የልጆች አልባሳት መሸጫ ኢትዮጵያ ላሉ አቅራቢዎቹ ሰጥቶ የነበረውን ትእዛዝ ሰረዘ
ኢትዮኖሚክስ
-
August 27, 2020
0
ዘ ቺልድረንስ ፕሌስ የተባለው የህፃናት አልባሳትን የሚሸጥ የአሜሪካ ኩባንያ በሃዋሳና ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ባሉ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች አልባሳትን ሲያሰራ የቆየ ቢሆንም ከቅርብ ወራት ወዲህ በኮቪድ19 ምክንያት የተከሰተውን የገበያ መቀዛቀዝ ተከትሎ በሚልዮኖች ዶላር የሚገመት ዋጋ ያለው ትእዛዝ...
Read more
ፖለቲካ
የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ በኢትዮጵያ ላይ ያለው አመለካከትና የቻይና ሚና
ኢትዮኖሚክስ
-
August 26, 2020
5
ከሁለት ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በፓርላማ ቀርበው ቃለ መሃላ ከመፈፀማቸው ጥቂት ሳምንታት ቀደም ብሎ በአሜሪካ አንድ ውይይት ተካሂዶ ነበር። የምክር ቤት አባል በሆኑት ክሪስ ስሚዝ መሪነት ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ የተካሄደው ውይይት "አፍሪካ በቻይና" የሚል ርዕስ...
Read more
ትኩስ ዜና
የትግራይ ክልል ከመሬት አስተዳደር ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን በኢንተርኔት መስጠት ሊጀምር ነው
ኢትዮኖሚክስ
-
August 23, 2020
0
በሰመናዊ የመቀሌ ክፍለ ከተማ እየተሞከረ የነበረው የመሬት አስተዳደር ግልጋሎቶችን በኢንተርኔት የመስጠት አሰራር ወደ አዲግራት፣ ሽረ፣ አክሱምና አድዋ ተስፋፍቷል። በመቀሌ ዩንቨርስቲ የተሰራው ሶፍትዌር ተጠቃሚዎች በአካል ወደ መንግስት ቢሮዎች መሄድ ሳያስፈልጋቸው በአቅራብያቸው ያለን ኢንተርኔት በመጠቀም የተለያዩ ማመልከቻዎችን እንዲያስገቡ የሚያስችል...
Read more
ኢኮኖሚ
የውጭ የቴሌኮም ኩባንያዎች በጉጉት እየተጠባበቁ ቢሆንም የኢትዮጵያ መንግስት ጨክኖ ሊወስን አልቻለም
ኢትዮኖሚክስ
-
August 22, 2020
1
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ከጀመሯቸው የኢኮኖሚ ለውጦች አንዱ የአገሪቱን የቴሌኮም ዘርፍ ለውጭ አገር ኩባንያዎችና ባለሃብቶች ክፍት ማድረግ ነው። ኢትዮጵያ በቀድሞው የኢህአዴግ መንግስት ዘመን ትከተለው በነበረው የልማታዊ መንግስት የኢኮኖሚ መርህ እንደ ቴሌኮም ያሉ...
Read more
ዓለም
የምርጫ መቃረብን ተከትሎ በአሜሪካ የጦር መሳርያና የጥይት ገበያ ተጧጡፏል
ኢትዮኖሚክስ
-
August 21, 2020
0
በመጭው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መቃረብን ተከትሎ በአሜሪካ የተለያዩ አውቶማቲክ ጠመንጃዎች፣ ሽጉጦችና ጥይቶች ተፈላጊነት እጅጉን ጨምሯል። በደቡባዊው የአሜሪካ ክፍል በምትገኘው የአሪዞና ክልል አነስተኛ የጦር መሳርያዎችን የሚሸጥ አንድ ኩባንያ በሶስት ወራት ውስጥ ብቻ የሽያጩ መጠን በ125...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮጵያ የአገሯን ዜጋ እንድትፈታላት ኬንያ ጠየቀች
ኢትዮኖሚክስ
-
August 19, 2020
0
የአርቲስት ሃጫሉን መገደል ተከትሎ ከተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ጋር አብሮ የታሰረው ኬንያዊው ጋዜጠኛ ኮሊንስ ጁማ ከእስር እንዲፈታ የኬንያ መንግስት ለኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በፃፈው ደብዳቤ ጠየቀ። ጋዜጠኛ ያሲን ለዓመታት የኦነግ እንቅስቃሴን እየተከታተለ ሲዘግብ የቆየ ሲሆን እስከ ታሰረበት ቀን...
Read more
ትኩስ ዜና
ግለሰቦችና ኩባንያዎች በእጃቸው ከ1.5 ሚልዮን ብር በላይ በጥሬ እንዳይዙ የሚያዝ አዲስ አዋጅ ወጣ
ኢትዮኖሚክስ
-
August 18, 2020
0
ካፒታል ኢትዮጵያ በመባል የሚጠራውና ባለቤትነቱ የመንግስት በሆነው የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ዛሬ ይፋ እንደተደረገው ግለሰቦችና ኩባንያዎች በእጃቸው የሚይዙት ጥሬ ገንዘብ መጠን ከ1.5 ሚልዮን ብር በላይ እንዳይበልጥና የተቀረው በባንክ እንዲቀመጥ የሚያዝ አዋጅ ይፋ ሆኗል። ከሦስት ወራት በፊት...
Read more
ኢኮኖሚ
ኮቪድ 19 የተጋባበት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአሜሪካው የደረጃ መዳቢ ተቋም ሲገመገም
ኢትዮኖሚክስ
-
August 16, 2020
0
በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኮቪድ 19 ቫይረስ ተጠቂ ይፋ ከሆነ ጀምሮ ዛሬ 5ኛውን ወር ይዟል፡፡ እስካሁን ቫይረሱ የተፈራውን ያህል ባይሰራጭም በኢኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ግን ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ሰሞኑን ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ያደረገው የደረጃ መዳቢ ተቋም የኢትዮጵያን የብድር መክፈል...
Read more
ማህበራዊ
ሊባኖስ ላይ የተጋረጠው አደጋና የኢትዮጵያውያን ዕጣ ፈንታ
ኢትዮኖሚክስ
-
August 7, 2020
0
ከሁለት ቀናት በፊት በምስራቃዊ ሜድትራንያን ባህር ዳርቻ በምትገኘው የሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የተከሰተው ፍንዳታ ከተማዋን ከማናወጥም አልፎ ድምፁ እስከ 240 ኪሎሜትር በመጓዝ በቆጵሮስ ደሴት ነዋሪዎች ላይ ድንጋጤን ፈጥሮ ነበር። ከ6 ዓመታት በፊት በፀጥታ አካላት ተወረሰ የተባለ ከ2,750...
Read more
1
2
3
4
...
6
Page 3 of 6
About Me
http://ethionomics.com
54 POSTS
0 COMMENTS
- Advertisement -
Latest News
ፖለቲካ
ኢትዮኖሚክስ
-
February 26, 2021
0
በአክሱም ከተማ ስለተፈፀመው ጭፍጨፋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ
ተቀማጭነቱን በለንደን ከተማ ያደረገውና በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ በመላው አለም ክትትል የሚያደርገው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰአታት በፊት ባወጣው ባለ 25...
Read more
- Advertisement -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊል ድርሻ ለቱርክ መንግስት ሊሸጥ ነው
ኢትዮኖሚክስ
-
February 18, 2021
0
ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እስከ ግማሽ የሚጠጋ የባለቤትነት ድርሻ ለቱርክ...
Read more
ትኩስ ዜና
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የሸጠችው ቦንድ ዋጋው እያሽቆለቆለ ነው
ኢትዮኖሚክስ
-
November 23, 2020
2
ከውጭ ባለሃብቶች 1 ቢልዮን ዶላር ለመበደር በ2007 እ.ኢ.አ ኢትዮጵያ የሸጠችው ቦንድ በአየርላንድ የቦንድ ገበያ ላይ ባለሃብቶቹ እርስ በርስ የሚገበያዩበት ዋጋ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል። ከሶስት ሳምንታት...
Read more
አፍሪካ
ኤርትራ፤ ከተራራው ጀርባ ጠልቃ የቀረችው ሰሜናዊት ኮኮብ
ኢትዮኖሚክስ
-
November 21, 2020
0
ኤርትራ ከባህር በሯ በዘለለ፤ ምድሯ ጥቅም የለውም የሚለው አስተሳሰብ ከኢትዮጲያ ጋር ፍቺ ሳትፈጽም በፊት ገዢ ሃሳብ ሆኖ ነው የኖረው፡፡ በደርግ ጊዜ የኢትዮጲያ ፕሬዝዳንት የነበሩት...
Read more
ኢኮኖሚ
ኢኮኖሚያዊ ህልሙ በፖለቲካ ይጨናገፍ ይሆን?
ኢትዮኖሚክስ
-
November 14, 2020
0
በ2013 እ.ኤ.አ. የአዲስ አበባ መስፋፋት የኦሮሚያ ገበሪዎችን አፈናቅሏል በሚል የተጀመረው የጸጥታ አለመረጋጋት ሰባት አመታትን አስቆጥሯል፡፡ ይህ አመጽ አሁን ያሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ስልጣን አምጥቶ...
Read more