Monday, October 25, 2021

ኢትዮኖሚክስ

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የደቀነው አደጋና ይዞት የመጣው እድል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ሰማያት ያለውን ከፍተኛ የበረራ አገልግሎት ፉክክር ተቋቁሞ ለአመታት የአህጉሩ ዋነኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ባለፉት 4 ወራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በዓለም ላይ የተፈጠረውን የአየር ጉዞ መመናመን ተከትሎ እራሱን ለማዳን በአይነቱ ለየት ያለ...

ልዩ ትንታኔ – ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የኤርትራ የወደፊት እጣ ፈንታ ክፍል ሁለት

ባሳለፍነው ሳምንት በተለቀቀው የክፍል አንድ ትንታኔ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሲያሳስባቸው የኖረው የኤርትራ ዘላቂ ሉአላዊነትና የጎረቤት ኢትዮጵያ በአካባቢው በኢኮኖሚ እንዲሁም በዲፕሎማሲ መግዘፍ ለወደፊት አገራቸው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር በመስጋት ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያቆራኟትን ባሕላዊ፣ ሃይማኖታዊና ኢኮኖምያዊ ድልድዮች ለማፍረስ...

ከፕሬዚደንት ኢሳያስ በኋላ በኤርትራ ሊፈጠር የሚችለው የስልጣን ሽኩቻና በአካባቢው ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ

የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአገራቸው ዘመናዊ ታሪክ የመጀመርያውና እስከ ዛሬ ብቸኛው መሪ ሆነው መቆየታቸው እሳቸውን ከኤርትራ ወይም ኤርትራን ከአቶ ኢሳያስ ለይቶ ማየት እስከማይቻል ድረስ የቀይ ባህሯ ሃገር ዋና ገፅታ ሆነው ኖረዋል፡፡ የደርግ ጦር ሙሉ በሙሉ ከኤርትራ ተሸንፎ...

የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት ዋነኞቹ መሳርያዎች የመንግስት ግልፅነትና የተቋማት ቅንጅት ናቸው

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የኢትዮጵያ መንግስት ማድረግ የሌለባቸውን ነገር ማወቅ ከፈለጉ በቀላሉ የመካከለኛው ምስራቅ አገር የሆነችውን ኢራንን መመልከት በቂ ነው፡፡ የኢራን መንግስት ኮሮናን ለማቆም የተጠቀመበት ዘዴ ለሌላው ዓለም መጥፎ አርዐያ ቢሆንም ለብዙ መንግስታት ግን ትምህርት ሊሆን ይችላል፡፡...

የኮሮና ቫይረስ የነዳጅ ዋጋን ቁልቁል ሊለቀው ይችላል! ዓለም እንቅስቃሴዋ እየቀዘቀዘ መጥቷል

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የንግድና ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች በተለያዩ የዓለም ክፍላት በተለይም በቻይና በመቀዛቀዙ በዓለም ገበያ ላይ የነዳጅ ፍላጎት እንዲቀንስ አስገድዶታል፡፡ ይህ የፍላጎት መቀነስ ያሳሰባት ነዳጅ በማውጣት ከዓለም ሦስተኛ ደረጃን የያዘችው ሳውዲ አረብያ ከጥቂት አመታት...

ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የማይቀረው የኮሮና ወረርሽኝ የሚያስከትለው አለመረጋጋት ጉዳቱ ከበሽታው በላይ ይሆናል

በቻይና ዉሃን ተብላ በምትጠራው ክፍለ ሃገር ባሳለፍነው ታህሳስ ወር የተነሳው በአይነቱ ለየት ያለ የጉንፋን ወረርሽኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስካሁን ከ80 ሺህ በላይ ሰዎችን ያጠቃ ሲሆን ከ2700 በላይ ሰዎችን ገድሏል። ይህ ኮሮና የሚል ስያሜ የተሰጠው አደገኛ ጉንፋን የቻይናን...

የኢትዮጵያና የኬንያ አለመግባባት የሱማልያን ፖለቲካ ይበልጡን እያወሳሰበው ይገኛል

ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ ነበር በደቡባዊ የሱማልያ ክፍል ውስጥ በሕንድ ውቅያኖስ ዳርቻ በምትገኘው ኪስማዮ ከተማ አየር ማረፍያ አንድ አውሮፕላን ለማኮብኮብ በዝግጅት ላይ ነው። ሆኖም በአየር ማረፍያው የሚሰሩ ባለስልጣናት መኪኖቻቸውን የአየር ማረፍያ አስፋልቱ ላይ በማቆም አውሮፕላኑ ማረፍያ እንዲያጣ...

ብዙ ትኩረት ያልተሰጠው የድሬዳዋ ፕሮጀክት ጥቅሙ ከህዳሴ ግድብ አይተናነስም

ላለፉት ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ትኩረትን አግኝቶ የቆየ ዋነኛ ጉዳይ ቢኖር የህዳሴ ግድብ ነው፡፡ ሆኖም ብዙ ትኩረት ያልተሰጠው በድሬዳዋ ከተማ አራት ቢልየን ዶላር በሚጠጋ ወጪ እየተገነባ ያለ አንድ ግዙፍ የእህል ማዳበርያ ፋብሪካ ግድቡን የሚያስንቅ ጥቅም ለኢትዮጵያ...

በእጆ ያለውን ጥሬ 1 ሚልዮን ብር ምን ላይ ቢያውሉት ከፍተኛ ትርፍ ያስገኝሎታል?

ከሁሉ በማስቀደም ማድረግ የሌለቦትን ነገር እናካፍሎት። ኢትዮጵያ ውስጥ ለከፍተኛ ኪሳራ ከሚዳርጉ ውሳኔዎች አንዱ ጥሬ ገንዘብን በባንክ ማስቀመጥ ነው። የንግድ ባንክም ሆነ ሌሎች የግል ባንኮች ለደንበኞች የሚከፍሉት ከ7 ፐርሰንት የማይበልጥ ወለድ በአገሪቷ አብዛኛውን ጊዜ በየ አመቱ ከሚመዘገበው እስከ...

About Me

59 POSTS
0 COMMENTS
- Advertisement -

Latest News

ሰበር ዜና – ዛሬ ረፋድ ላይ አዲግራት ከተማ በትግራይ ሰራዊት እጅ ወድቃለች

ባለፉት አራት ቀናት ዘመቻ አሉላ አባነጋ በሚል ፀረ ማጥቃት የጀመረው በህወሃት የሚመራው የትግራይ ሰራዊት በርካታ ከተሞችን መቆጣጠሩን ከስፍራው የደረሰን...
- Advertisement -

“የትግራይን ሕዝብ እናጠፋዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቃል በቃል ነግረውኛል” የአውሮፓ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ሁለት ጊዜ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ በትላንትናው እለት አስደንጋጭ የሆነ ንግግር በአውሮፓ ሕብረት...

የኢትዮጵያ መንግስት ሃሰተኛ መረጃ ሲያሰራጭባቸው የነበሩ ከመቶ በላይ ገፆችን ዘግቻለው ሲል ፌስቡክ አስታወቀ

የማህበራዊ ድህረገፁ ፌስቡክ በትላንትናው እለት ባወጣው ዝርዝር ሪፖርት ከመቶ በላይ የሆኑ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ንክኪ ያላቸው ገፆችን እንደዘጋ አስታወቀ። ፌስቡክ ባደረገው ውስጣዊ ምርመራ እነዚህ...

“ዳቦ ከጠፋ ለምን ኬክ አይበሉም?” አዲስ አበቤነትና የኢትዮጵያውያን ሰቆቃ

እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ1965 ዓ.ም በወሎ ስለተከሰተው አስከፊ ረሃብ መረጃ የደረሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምናልባት አዲስ አበባ ላይ በቂ ግንዛቤ ላይኖር ይችላል በሚል ከኒውዮርክ...

ቢሮ እንኳን ሳይኖረው የ3.6 ቢልዮን ዶላር ፕሮጀክት የወሰደው የአሜሪካ ኩባንያና የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትብብር

ባሳለፍነው ታህሳስ ተቀማጭነቱን በኒውዮርክ ከተማ ባደረገ አንድ ክዋርትዝ የተሰኘ የኢንተርኔት ጋዜጣ ላይ የታተመው ፅሁፍ የኢትዮጵያን መንግስት አንገት ያስደፋና በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ያጫረ ነበር።...